Share

#EBC በታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ የሕይወት ጉዞ ላይ ያተኮረ “”የዘመን ክስተት”” የተሰኘ መፅሐፍ ተመርቋል፡፡

ታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ በሕይወት ዘመናቸው የቀረጿቸው ፍኖተ ካርታዎች ለኢትዮጵያ መንገድ ጠቋሚ ሆነዋል ሲሉ በጠቅላይ ሚኒስቴር ፅሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ግንባታ አስተባባሪ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ተናገሩ፡፡
እነዚህ አስተሳሰቦችም ሊቀመጡና ለትውልድ ሊሸጋገሩ ይገባል ብለዋል፡፡
በታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ የሕይወት ጉዞ ላይ ያተኮረ “”የዘመን ክስተት”” የተሰኘ መፅሐፍ ተመርቋል፡፡
ሠመረ ምሩፅ፡፡

Posted In:

Leave a Comment